headerphoto

የልሳነ ግእዝ ተከታታይ ትምህርት የዚህ ሳምንት ክፍለ ትምህርት ምልማድ



የሚከተሉትን ጥያቄዎች በትርጉም የሚመሳሰሉትን ከ"ለ"ስር ያሉትን ከ"ሀ"ስር ካሉት ጋር አዛምድ/ጅ

........ ምድብ ሀ ......... ምድብ ለ

፩ እምዘይተልዉ አሐዱ ዘይትኌለቍ በዐመት ውእቱ

ሀ) ሰንበት
ለ) ወርኅ
ሐ) ዕለት
መ) ቀመር


፪ ዕለት ብሂል ___ ብሂል ውእቱ።

ሀ) ካልኢት
ለ) ሰዓት
ሐ) ፳ወ፬ቱ ሰዓት
መ) ወርኅ


፫ አሐቲ ቅጽበት ብሂል __ብሂል ውእቱ

ሀ) ስሳ ካልኢት
ለ) ደቃቅ
ሐ) ዕለት
መ) ካልኢት


፬ ከሚከተሉት አንዱ በትክክል የተዛመደው የቱ ነው?

ሀ) መፀው ➙ ሚስኤል
ለ) ሐጋይ ➙ ምልክኤል
ሐ) ክረምት ➙ ናርኤል
መ) ጸደይ ➙ ሕልመልሜሌክ


፭ ግብሩ ለዐይን ____ ውእቱ።

ሀ) ሰሚዕ
ለ) ርእይ
ሐ) ገሲስ
መ) አጼንዎ




የሚከተሉት ጥያቄዎች በማንበብ ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጥ/ጭ

፩ በትክክለኛ አጻጻፍ የተጻፈው ቃል የቱ ነው?

ሀ) መፃሕፍት
ለ) መፃህፍት
ሐ) መጽሐፍት
መ) መጻሕፍት


፪ ከሚከተሉት አንዱ በትክክል አልተጻፈም?

ሀ) ድምፅ
ለ) ሕሩይ
ሐ) መቅደስ
መ) እንግዳዕ


፫ ከመጋቢት እስከ ሠኔ ያለው ወቅት ምን በመባል ይታወቃል

ሀ) መፀው
ለ) ሐጋይ
ሐ) ጸደይ
መ) ክረምት


፬ የመፀው ኮከብ ማን በመባል ይታወቃል?

ሀ) ሚስኤል
ለ) ናርኤል
ሐ) ምልክኤል
መ) ሕልመልሜሌክ


፭ መድሀኒት የሚለው ቃል መጻፍ ያለበት በ_______ፊደል ነው።

ሀ) በሀሌታው
ለ) በሐመሩ
ሐ) በብዙኃኑ
መ) በሃገሩ


፮ ሰምዐኒ በእዝኑ ብሎ ነጸረኒ በ ______ ይላል።

ሀ) በዐይኑ
ለ) በእዱ
ሐ) በአፉሁ
መ) በአንፉ


፯ ከሚከተሉት አንዱ ከግእዝ ፊደል አይካተትም።

ሀ) ኀ
ለ) ፓ
ሐ) ኸ
መ) ጳ




ስለ ግእዝ የተጻፉትንና በግእእዝ የተጻፉ መጻሕፍትን ያንብቡ

ዋቤ መጻሕፍት


፩, መዝገበ ሰዋስው ወግሰ ወመዝገበ ቃላት ፦ አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ
፪, ፍኖተ ግእዝ ፦ ያሬድ ፈንታ
፫, መጽሐፈ ግስ ወሰዋስው መርኆ መጻሕፍት ፦ ያሬድ ሽፈራው
፬, ጥንታዊ ግእዝ በዘመናዊ አቀራርብ ፦ ዜና ማርቆስ
፭, የልሳነ ግእዝ መማሪያ መጽሐፍ ፦ መ/ር ኀይለ ኢየሱስ መንግሥት
፮, መርኆ ሰዋስው ፦ መ/ር ዘርዐ ዳዊት

ስለ ግእዝ

ጥንታዊ የኢትዮጵያ ቋንቋ የሆነውን ግእዝን በመማር ሌሎችም እንዲማሩ ያድርጉ።....

አስተያየት ካለ ይጻፉ



ግእዝን ለመማር እዚህ ይመዝገቡ




አጠቃላይ የትምህርቱ መክሥተ አርእስት


  • ምዕራፍ ፩
    • መግቢያ - ፊደል ወትርጓሜ ፊደላት
      • የፊደል ትርጒም
      • የግእዝ ፊደላት
    • ፩.፩ የዕለት ከዕለት የምንግባባቸው ንግግሮች
      • መጠይቃውያን ቃላት
      • ራስን ማስተዋወቅ
      • ጓደኛን ማስተዋወቅ
      • ስለሰዐት መጠየቅና መመለስ
      • የተለያዩ የስልክ ንግግሮች
    • ፩.፪ ተውላጠ ስም{መራህያን}
      • በተሳቢነት የሚገቡ ተውላጠ ስሞች
      • አመልካች ተውላጠ ስሞች
      • በባለቤትነት የሚገቡ ተውላጠ ስሞች
      • በዘርፍነት የሚገቡ ተውላጠ ስሞች
      • ድርብ ተውላጠ ስሞች
      • መልመጃዎች
  • ምዕራፍ ፪
    • ፪.፩ ግስና የግስና ዐይነቶች
      • አርእስተ ግስ
      • አዕማድ ግስ
      • አድራጊ {ገቢር}
      • አስደራጊ
      • አደራራጊ
      • ተደራጊ
      • ተደራራጊ
    • ፪.፪ አንቀጽ { Tense}
      • ኀላፊ አንቀጽ
      • ትንቢት አንቀጽ
      • ዘንድ አንቀጽ
      • ትእዛዝ አንቀጽ
  • ምዕራፍ ፫
    • ፫.፩ ዐሥራው ቀለማት{ፊደላት}
      • ዐመላተ ዐሥራው ቀለማት
      • ዐሥራው በ"ሀ" እና በ"አ"ግስ ጊዜ
      • የዐሥራው ቀለማት ባሕርያት
      • መልመጃወች
  • ምዕራፍ ፬
    • ፬.፩ ስምና የስም ዐይነቶች
      • የስም ብዜት
      • ተመሣሣይና ተቃራኒ ቃላት
      • የቤት እንስሳ ስሞች
      • የዱር እንስሳ ስሞች
      • የሰውነት ክፍል ስሞች
      • የቁሳቁስ ስሞች
      • የዕፀዋት ስሞች
      • የአዝርዕት ስሞች
      • የቅመማ ቅመም ስሞች
      • መልመጃወች
  • ምዕራፍ ፭
    • ፭.፩ ቅጽል {Adjective}
    • ፭.፪ የቅጽል ዐይነቶች
      • ውስጠዘ ቅጽላት
      • ሣልስ ቅጽል
      • ሳድስ ቅጽል
      • ስማዊ ቅጽል
      • መጠን ገላጭ ቅጽል
      • ቁጥር ገላጭ ቅጽል
      • መተርጉም ቅጽል
      • መድበል ቅጽል
      • መልመጃዎች
    • ፭.፫ መካነ ቅጽላት
  • ምዕራፍ ፮
    • ፮.፩ ተውሳከ ግስና ዐይነቶቹ
      • ጊዜ ገላጭ ተውሳከ ግስ
      • መጠን ገላጭ ተውሳከ ግስ
      • ኹኔታ ገላጭ ተውሳከ ግስ
      • ቦታን ገላጭ ተውሳከ ግስ
      • ድግግሞሽ ገላጭ ተውሳከ ግስ
      • ምክንያታዊ ተውሳከ ግስ
      • መልጃዎች
    • ፮.፪ ተሳቢ {Adjective}
      • የተሳቢ ሕጎች
      • ገቢር ዐረፍተ ነገር
      • ተገብሮ ዐረፍተ ነገር
      • መልመጃወች
  • ምዕራፍ ፯
    • ፯.፩ አገባቦች
      • ዐቢይ አገባብ
      • ንዑስ አገባብ
      • ደቂቅ አገባብ
      • አሉታዊ መስተዋድድ
      • አወንታዊ መስተዋድድ
      • መልመጃወች
  • ምዕራፍ ፰
    • ፰.፩ ሥርዓተ ንባብ ሕጎች
      • የተነሽ ንባብ ሕጎች
      • የተጣይ ንባብ ሕጎች
      • የወዳቂ ንባብ ሕጎች
      • የሰያፍ ንባብ ሕጎቸ
      • የሌሎች ንባባት ሕጎች
      • መልመጃዎች
  • ምዕራፍ ፱
    • ፱.፩ ቅኔና የቅኔ ዐይነቶች
      • የቅኔ ዜማ ልክ
      • የቅኔ ሙያ
      • የቅኔ ትርጉም
      • የቅኔ አመጣጥ
      • መልመጃዎች
This website is designed by Dereje G - Contact address Mob. +251912613120 / Email - webadmin@lisanegeez.com / deereey@yahoo.com